በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የቆየው የመምህራን እና የትምህርት አመራሮች የሙያ ፈቃድና እድሳት ሊጀመር መሆኑን ትምህርት ቢሮ ገለጸ ።

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመምህራን እና የትምህርት ተቋማት አመራሮችን የሙያ ፈቃድ አሰጣጥና እድሳትን በተመለከተ ለዞን ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል።…

1 ሺህ 446ኛውን የአረፋ (ዒድ አል አድሃ) በዓል አስመልክተው በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ(ዶ/ር) ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

1 ሺህ 446ኛውን የአረፋ (ዒድ አል አድሃ) በዓል አስመልክተው በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ…