በደብረብርሃን ትምህርት ኮሌጅ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው 13 ኛው የትምህርት ኮሌጆች ክልላዊ የጥናትና ምርምር ሲምፖዚየም ተጠናቀቀ።

ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 13 ኛው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች ክልላዊ የጥናትና ምርምር ሲምፖዚየም በዛሬው እለት…

በትምህርት ዘርፍ በርካታ ስራዎችን በመስራት የሚታወቀው ፓርትነርስ ኢን ኢዱኬሽን ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የተመሰረተበትን 10ኛ ዓመት አከበረ ።

ግንቦት 24/2017 ዓ.ም \ትምህርት ቢሮ/ በበዓሉ የድርጅቱ መስራቾች፣ የባህር ዳር ከተማ ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ፣ የባህር ዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ…

የደብረብርሐን ትምህርት ኮሌጅ በ68 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን ባለ ሁለት ወለል ህንፃ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመረቀ።

ግንቦት 22/2017(ደብረብርሐን)- የደብረ ብርሃን መምህራን ኮሌጅ በ68 ሚሊዮን ብር ያስገነባው ባለ ሁለት ወለል ህንፃ የፌደራል፣ የክልል፣ የሰሜን ሸዋና ደብረብርሐን ከተማ…