ተስማሚ ቴክኖሎጅ ማዕከል ለአይነ ስውራን የተሰኘ ድርጅት ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመመሪያ ነጭ በትር /ዋይት ኬን/ ድጋፍ አደረገ።

====== ጥር 26/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) የተስማሚ ቴክኖሎጅ ማዕከል የድርጅት ባለቤት ዶክተር ታምሩ እውነቱ ዛሬ በአካል ተገኝተው ለአይነስውራን መንቀሳቀሻ አገልግሎት…