የአማራ ክልል መምህራን ማህበር 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ትላንት ማምሻውን የክልል ስራ አስፈፃሚዎችን በመምረጥ ተጠናቀቀ
ለሁለት ቀናት በባህርዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው 14ኛው የአማራ ክልል መምህራን ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት ማምሻውን ሲጠናቀቅ አቶ ታጀበ አቻሜለህን የአማራ ክልል መምህራን ማህበር ፕሬዘዳንት፣አቶ እናውጋው ደርሰህ ም/ፕሬዘዳንት ፣ አቶ ምስጋናው ብርሃኑ ጸሀፊ እንዲሁም ሌሎች ስራ አስፈፃሚዎችን በመምረጥ ነው የተጠናቀቀው ፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education Bureau
በዌብሳይት https://www.anrseb.gov.et/
በቴሌግራም https://t.me/anrse
ፌስቡክ https: Amhara Education Bureau

By awoke

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *