ከ3 ሽህ በላይ ለሚሆኑ መምህራን የማህበራዊና ስነ ልቦናዊ ስልጠና እየተሰጠ ነው
የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በጦርነቱ በተጎዱ አካባቢዎች ለሚያስተምሩ መምህራን ስልጠና እየሰጠ መሆኑን የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ አዲስ ገልጸዋል፡፡
ከመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና ከመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የተውጣጡ 3 ሽህ 3 መቶ መምህራን ስልጠናውን ለሶስት ተከታታይ ቀናት እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/
3. በፌስ ቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amhara-Education-Bureau
4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse
ያግኙን!!

By awoke

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *