ባለፉት ተከታታይ አራት ቀናት በክልላችን ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ፈተና በሰላም ተጠናቋል፡፡

የፈተና ሂደቱ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከጎናችን ሁናችሁ ላአገዛችሁ ተፈታኝ ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን፣ የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች፣ የጸጥታ እና የትራንስፖርት ዘርፍ አካላት ሁሉ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከልብ  ያመሰግናል ፡፡

#AmharaEducationBureau

#ትምህርትለትውልድ

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ

  1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/
  2. በዩቱብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCARNQWN5bm5z2JmKsC_Cn8w
  3. በፌስ ቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amhara-Education-Bureau
  4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse

ያግኙን

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *