“መምህራን የአለም ብርሃን”
“መምህራን የአለም ብርሃን” በብዙዎች ዘንድ የሚነገር ትክክለኛና ዘመን የማይሽረው ቃል ነው፡፡ መምህርነት ራስን እንደሻማ እያቀለጡ ለሌሎች መብራት መሆን ነው፡፡ ኮቪድ-19…
በባህር ዳር ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ተጀምሯል፡፡
ተማሪዎች ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን እንዲጠብቁ እየተደረገም ይገኛል፡፡በዚህም ማንም ተማሪ ማስክ ሳያደርግ ወደ ትምህርት ቤት ግቢ እንደማይገባም ተመልክተናል፡፡
የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሶስት ሰሚስተሮችን ትምህርት ብቻ ይሸፍናል።
የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ሶስት ሲሚስተሮችን ብቻ ያካተተ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ሚኒስቴሩ ጌታሁን…