ተግባራቶቹ
- ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ለመምህራን ለር/መምህራን ና ለሱፐርቫዘሮች መስጠት
- ለመርሱዎች ዝውውር ማየት ለመርሶዎች ሌሎች ጥቅማጥቅሞችና የደረጃ እድገት ማየት
- የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በጥናት በማስደገፍ መለየት እና በየደረጃው እንዲፈቱ ማድረግ
- የመርሱ አጠቃላይ መረጃዎችን ማደራጀት የመርሱዎችን ፋይል በአግባቡ እንዲያዝ ማድረግ
- የመርሱ ቅጠር እና ስንብት መፈፀም በስልክም ሆነ በአካል አቤቱታ ለሚያቀርቡ መርሱዎች ተገቢውን ምላሽ መስጠት
- የአሰሳ ጥናት ማድረግ ለሚዎጡ መመሪያዎች ደንቦች ግብዓት መስጠት