ተግባራቶቹ
- ከቅድመ መደበኛ እስከ ክፍልና መደበኛ ያልሆኑትንም መማር ማስተማር ውጠታመነት መከታተል
- የትምህርት ጥራትን የሚያስጠብቁ አሰራሮችን በመዘርጋት ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- ጥናትና ምርምር በማካሄድ ስርዓተ ትምህርቱን ውጤታማ ማድረግ
- ፈተና ማስተዳደር
- የስርዓተ ትምህርት ግምገማ ማካሄድ በተለይ መጽሐፎች
- የጎልማሶች እና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት በመተግበር የማህበረሰብ ልማት ማምጣት
- ለልዩ ፍላጎት /አካቶ ትምህርት /ስራዎች መረጃዎችን መተንተን ማጠናቀር
- የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ማከናወን
- በአጠቃላይ ሪፖርትና ግብረ መልስን ማጠናቀር መላክ መተንተን
ዌብ ሳይት ላይ ሊጫኑና በየጊዜው ዌብ ላይ ሊደረጉልን አይር ላይ ቢውሉልን ብለው የሚያስቡት ከዚህ ስራ ዘርፍ
- የምልክት ቋንቋ ለመምህራን በ ኦድዮ በቪድዮ
- EGRA , lessonstudy,Assessement for treaning,lesson planning, active learning … etc