ተግባራቶቹ
- ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ት/ቤቶች ድረስ ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ማድረግ ዋናው ስራ ሲሆን ተቋማቱ ስታንዳርዳቸውን እንዲሆኑ የጎደላቸውን ነገሮች በተቀመጠው አገር አቀፍ የኢንስፔክሽን ማሳቀፍና ስታንደርድ መሠረት የኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት ያሉበትን ደረጃ (ከደረጃ 1- 4) የማስቀመጥ ሥራ ይሰራል፡፡
- በግብዓት ሂደት እና ውጤት ያሉበትን ደረጃ ከተለየ በኋላ በየደረጃው ማትም በዞን ደረጃ ለዞን አስተዳደር በወረዳ ደረጃ ለወረዳ ምክር ቤትና በቀበሌ ደረጃ ለቀበሌ ምክር ቤት በማቅረብ እነዚህ አካላት በየአካባቢያቸው ያሉ ት/ቤቶችን ደረጃ እንዲሻሽሉ ማድረግ ነው ፡፡