ተግባራቶቹ
- የትም/ት ጥራት ለማስጠበቅ ግንዛቤ መፍጠር
- ብቁ መ/ር፤ ረ/መ/ር ና ሱ/ቫይዘር ለማፍራት መለየት መመዘን ውጤት መግለፅ
- በፈተና ውጤቱ ተንተርሶ ሰርተፍኬት መስጠት
- ከቆይታ ጊዜው በመነሳት ስርተፍኬቱን ማደስ
- የብቃት ፈተና ያላለፉትን በመመሪያው መሰረት ዳግም እንዲዘጋጁ እውቅና መፍጠር መደገፍ
- ድጋሜ ፈተና መስጠት
- የየእለቱን የመረጃ ቋት ማደስ /update/ ማድረግ
- የዳሰሳ ጥናት ማድረግ
- ችግሮችን መለየት መፍትሄ መስጠት ግብረ መልስ መስጠት መቀበል