“በውስብስብ ችግር ውስጥ ኾነንም ታሪካዊ ኀላፊነታችንን መወጣት ይኖርብናል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሰሜን ሸዋ እና የምሥራቅ ጎጃም ዞኖችን፣ የደብረ ብርሃን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደሮችን የዘጠኝ ወራት እቅድ…
የሀገር እና የክልል አቀፍ ፈተና ለሚወሰዱ ተማሪዎች ድጋፍ እየተደረገ ነው።
የሀገር እና የክልል አቀፍ ፈተና ለሚወሰዱ ተማሪዎች ድጋፍ እየተደረገ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። በወረዳው…
በህብረተሰብ ተሳትፎ ከ420ሺ ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የመማሪያ ክፍል ግንባታ ለመማር ማስተማር ዝግጁ መሆኑ ተገለፀ።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ የሰራቆ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምቹ የመማሪያ ክፍልን ለመፍጠር ባለ 3 የመማሪያ ክፍል በህብረተሰብ ተሳትፎ…
በምዝገባ የተፈጠረውን ጉድለት በውጤት ለማካካስ እየተሠራ ነው።
የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪው ተማሪ ዘውዱ በለጠ በአካባቢው አንጻራዊ ሰላም ሰፍኖ መማር ማስተማሩ በመቀጠሉ ተደስቷል። ከነበረበት የፍርሃት አኹን የተሻለ ትምህርቱ…