“በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻልና አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት የትምህርት ጥራቱን ከፍ ለማድረግ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ነው”-ዶ/ር ሙሉነሽ ደሴ

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው። በግምገማ መድረኩ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…