Month: December 2020

ኮርድኤድ የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት 3 ሚሊዬን ብር የሚያወጣ የኮቪድ 19 መከላከያ ግብአቶችን ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ድጋፍ አደረገ፡፡

የድጋፍ ርክክብ በተካሄደበት ወቅት የተገኙት በአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ክላሰተር አስተባባሪ ሙሉነሽ አበበ /ዶክተር/ ኮርድኤድ ወደ አማራ…

በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ሙሉ ወጭ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በከተማው ያለውን የ2ኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ችግር ይፈታል ተባለ፡፡

በ13.5 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 18 መማሪያ ክፍሎች፣ቤተመፀሀፍት፣ቤተሙከራዎች፣የአስተዳደር ህንፃ፣መጸዳጃ ቤትና ክሊኒክ ያሟላ ነው፡፡ የደባርቅ…