የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በውጤታማነት ለማጠናቀቅ ባለድርሻ አካላት እንዲረባረቡ ጥሪ ቀረበ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በውጤታማነት ለማጠናቀቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በባህርዳር ከተማ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በውጤታማነት ለማጠናቀቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በባህርዳር ከተማ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡…
የ2012 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክኒያት ትምህርት በመቋረጡ በወቅቱ ሳይሰጥ ቆይቷል፡፡ ትምህርት ከተጀመረ በኋላም ቢሆን…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከትምህርት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር ለ2 ቀናት በደሴ ከተማ ሲያካሂደው የቆየውን የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም…
ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን…