የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወሎ ቀጠና የትምህርት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር ስራ አፈፃፀም ግምገማውን ከሚያዝያ 22_23/2017ዓ.ም በደሴ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ማጠቃለያም በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሙሉነሽ ደሴ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልዕክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወሎ ቀጠና የትምህርት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር ስራ አፈፃፀም ግምገማውን ከሚያዝያ 22_23/2017ዓ.ም በደሴ ከተማ…