Latest News

በየ2018 የትምህርት ዘመን ከ7 ነጥብ 4 ሚሊዬን በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር መዘጋጀቱን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ /ፒኤችዲ / አስታውቀዋል። እቅዱ እንዲሳካ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል፡፡

ነሐሴ 18/2017ዓ.ም /ትምህርት ቢሮ/ የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥተዋል። በየ2018 የትምህርት ዘመን 7,445,545 ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር…

በየ2018 የትምህርት ዘመን ከ7 ነጥብ 4 ሚሊዬን በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ።

ነሐሴ 18/2017ዓ.ም /ትምህርት ቢሮ/ የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባን አስመልክቶ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ትምህርት…