Latest News

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለመምህራን ትምህርት ኮሌጆች፣ ለዞንና ወረዳዎች ኤች አይ ቪና ስርዓተ ጾታ ፎካሎች ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ና ስርዓተ ጾታ በስራ ማካተት፣ በትምህርት ቤትና አካባቢዎች የሚከሰቱ ጾታዊ ጥቃቶችን መከላከል ላይ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለመምህራን ትምህርት ኮሌጆች፣ ለዞንና ወረዳዎች ኤች አይ ቪና ስርዓተ ጾታ ፎካሎች ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ና ስርዓተ…

የተማሪዎችን፣ የመምህራንን፣ የክልላችንንና የሃገራችንን ፍላጎቶች መሰረት ያደረጉ የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሃፍት ለማዘጋጀት ቃል እንገባለን፡፡ አዲሱ የስርዓተ ትምህርት መጽሃፍት አዘጋጆች፡፡

ለተከታታይ አምስት ቀናት በመጽሃፍት ዝግጅት ላይ ሲካሄድ የሰነበተው ስልጠና ተጥናቅቋል፡፡ የአማራ ክልል ምሁራን መማክርት ጉባኤ የፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዶክተር…