Latest News

በአካባቢና የህብረተሰብ ማህበራዊ ደህንነት ላይ ከሚሠሩ ሴክተር መስሪያቤቶች የተውጣጡ ባለሙያዎች የልምድ ልውውጥ ውይይት ተካሂዷል፡፡

የልምድ ልውውጥ ውይይቱ ያስፈለገበት ምክንያት በትምህርት ዘርፍ የልማት ክዋኔዎች ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ የአካባቢና ማህበረሰብ ማህበራዊ ደህንነት ላይ ልምድ ካላቸው የሴክተር…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለመምህራን ትምህርት ኮሌጆች፣ ለዞንና ወረዳዎች ኤች አይ ቪና ስርዓተ ጾታ ፎካሎች ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ና ስርዓተ ጾታ በስራ ማካተት፣ በትምህርት ቤትና አካባቢዎች የሚከሰቱ ጾታዊ ጥቃቶችን መከላከል ላይ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለመምህራን ትምህርት ኮሌጆች፣ ለዞንና ወረዳዎች ኤች አይ ቪና ስርዓተ ጾታ ፎካሎች ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ና ስርዓተ…