ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።
ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ በ2017 ትምህርት ዘመን…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወሎ ቀጠና የትምህርት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር ስራ አፈፃፀም ግምገማውን ከሚያዝያ 22_23/2017ዓ.ም በደሴ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ማጠቃለያም በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሙሉነሽ ደሴ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልዕክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወሎ ቀጠና የትምህርት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር ስራ አፈፃፀም ግምገማውን ከሚያዝያ 22_23/2017ዓ.ም በደሴ ከተማ…
የመረጃን አያያዝ ለማዘመንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ቴክኖሎጂ መጠቀም ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ።
========== ሚያዚያ 23/2017 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) የሰሜን ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ የመረጃ አያያዝና በቴክኖሎጂ ጠቀሜታ ዙሪያ ለወረዳ ማኔጅመንት አባላት፣ ለሁለተኛ…
በትምህርት ለትውልድ ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር እየተገነባ ያለው በደሴ ከተማ የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጨማሪ የመማሪያ ክፍል ግንባታ 85 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡
በትምህርት ለትውልድ ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር እየተገነባ ያለው በደሴ ከተማ የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጨማሪ የመማሪያ ክፍል ግንባታ 85…