የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወሎ ቀጠና የትምህርት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር ስራ አፈፃፀም ግምገማውን ከሚያዝያ 22_23/2017ዓ.ም በደሴ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ማጠቃለያም በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሙሉነሽ ደሴ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልዕክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል።

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወሎ ቀጠና የትምህርት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር ስራ አፈፃፀም ግምገማውን ከሚያዝያ 22_23/2017ዓ.ም በደሴ ከተማ…

በትምህርት ለትውልድ ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር እየተገነባ ያለው በደሴ ከተማ የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጨማሪ የመማሪያ ክፍል ግንባታ 85 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡

በትምህርት ለትውልድ ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር እየተገነባ ያለው በደሴ ከተማ የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጨማሪ የመማሪያ ክፍል ግንባታ 85…