የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ከሰኔ 1/2013 ዓ.ም ጀምሮ የመምህራንን ዝውውር እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
በዝውውር ስራው የዞንና የወረዳ የመም/ትም/ አመራር ባለሙያዎች እንዲሁም የዞንና የወረዳ መምህራን ማህበር በተገኙበት እየተሰራ መሆኑን ያስታወቀው መምሪያው የመምህራን ዝውውር እንደተጠናቀቀ በመምሪያው የፊስ ቡክ ገፅና በቴሌ ግራም ቻናል እንደሚያሳውቅ መምሪያው አስታውቋል፡፡
ምንጭ፡- South Gondar zone Education Department

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *