ርዕሰ መስተዳደሩ ለሁሉም ዞኖች በጻፉት ደብዳቤ የትምህርት ቤቶችን ይዞታ በማንኛዉም ሁኔታ መንጠቅ ትምህርት ቤቶችን ከደረጃ በታች የሚያደረና የትምህርት ጥራቱን የሚጎዳ መሆኑን ጠቅሰው የትምህርት ቤቶች ይዞታ እንዲከበር አሳስበዋል፡፡