የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው የተሾሙት ማተበ ታፈረ /ዶክተር/ ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አድርገዋል፡፡
________________________________________________________________
በትውውቁ ወቅት የአማራ ክልል ትምህርትን ከትምህርት ዘርፉ ሃላፊዎች፣ ከመምህራንና ሰራተኞች ጋር በመተባበር ወደተሻለ ምዕራፍ ለማሻገር እንደሚሰሩ ማተበ ታፈረ /ዶክተር/ ቃል ገብተዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education Bureau
በቴሌግራም https://t.me/anrse
ፌስቡክ https: Amhara Education Bureau