የአንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ መርሃ ግብር በስኬት እየተካሄደ ነው፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በወራሪው ቡድን ለተፈናቀሉ ተማሪዎች፣ ለፀጥታ አባላት ልጆችና በኢኮኖሚ ዝቅተኛ የሆኑ ተማሪዎች ግብአት ይውል ዘንድ አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ መርሃ ግብር ይፋ በማድረጉ በርካታ ግለሰቦች፣ባለሀብቶች፣ድርጅቶችና የተለያዩ ተቋማት ድጋፋቸውን እያሳዩ ነው፡፡
በዚህ መሰረት ለክልሉ ትምህርት ቢሮ ሪፖርት ያደረጉ
1. ኢትዮ ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ ገቢ ያደረገ
2. የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ቃል የገባ
3. የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ ቃል የገባ
4. የአማራ ክልል የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ቃል የገባ
5. የአማራ ክልል ሴቶች ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ቃል የገባ
6. አባይ ህትመት አ.ማ ቃል የገባ
ሁሉንም ተቋማት በአማራ ክልል ተማሪዎች ስም ምስጋና እያቀረብን ሌሎች ተቋማት፣ድርጅቶች እንዲሁም ግለሰቦች የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በድጋሜ ቢሮው ጥሪ ያቀርባል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education Bureau
በዌብሳይት https://www.anrseb.gov.et/
በቴሌግራም https://t.me/anrse
ፌስቡክ https: Amhara Education Bureau
0
People Reached
0
Engagements
Boost Post
Like
Comment
Share