የተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 ሆኗል፡፡
ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 358 እንዲሁም ለሴት 348 ሆኗል፤ ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 340 እንዲሁም ለሴት 335 እንዲሆን ተወስኗል፡፡
በትግራይና መተከል ደግሞ ለወንድ 348 እንዲሁም ለሴት 340 ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት መሆኑ ታውቋል::