በቀውስ ወቅት ትምህርትን መምራት በሚል ርዕስ በእንጅባራ ከተማ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የምስራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም እና አዊ ብሔረሠብ አስተዳደር ዞን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች፣መምሪያ ሃላፊዎች እና የቢሮ አመራሮችና ዳይሬክተሮች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ከ13000 ብር በላይ በማዋጣት አጋርነታቸውን አሳይተዋል።