የ2012 ዓ.ም ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና በመጭው ሳምንት ይሰጣል
በአማራ ክልል የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 12-14/2013 ዓ.ም በክልሉ በ5162 ት/ቤቶች እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልላዊ…
በአማራ ክልል የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 12-14/2013 ዓ.ም በክልሉ በ5162 ት/ቤቶች እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልላዊ…
ሀገር ውጤታማ መምህርና የማይሸነፍ ወታደር ሲኖራት ከፍ ትላለች፡፡ መምህሩ ያስተምራል ወታደሩ ይጠብቃል፡፡ መምህር ከሌለ ያወቀና የሚመራመር ትውልድ አይኖርም፣ ወታደር ከሌለ…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከታህሳስ 1-2/2013 ዓ.ም የወረዳና የዞን የትምህርት አመራሮችና የመምህራን ማህበር አመራሮች በተገኙበት ቀውሱን ግምት ውስጥ ያስገባ የትምህርት…
በአለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የገጽ ለገጽ ትምህርት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን በአሁን ሰዓት በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የመማር ማስተማር…