Month: December 2020

“ተማሪዎች፣ መምህራንና የትምህርት ቤት አስተዳደሮች የኮሮና ቫይረስን በመከላከል አርዓያ መሆን አለባቸው” ዶክተር ሙሉነሽ አበበ

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 26 ሚሊዮን ተማሪዎች እንዲሁም በአማራ ክልል 6 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው…

የህዝቡን ጥያቄ ሳይመልስ እንቅልፍ የማይተኛው ጀግናው የጎዛምን ወረዳ አመራር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ባስመረቀ ማዕግስት በዛሬው እለት በግራራም ቀበሌ ሌላ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡

ወረዳው ለትምህርት ጥራት ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን መጠበቅ አንዱ መስፈርት እንደሆነ በማመን ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ በርካታ የሁለተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤቶችን እያስገነባ…

የአማራ ልማት ማህበር ደሴና አካባቢው ማስተባበሪያ ፅ/ቤት አስር መማሪያ ክፍሎች ያሉት ባለአንድ ፎቅ ህንፃ በቀጣይ ሳምንት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ገለፀ፡፡

ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ሀላፊው አቶ አበባው ታደሰ እንደገለፁት በደሴ ከተማ የስልክ አምባ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ አስር የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ አምስት ሚሊዮን…