የ 2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ገለጹ።
ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ፈተናው በ 2ሳምንት ውስጥ ታርሞ መጠናቀቁን እና ይህም ትልቅ ስኬት መሆኑን ገልፀዋል ።
በመሆኑም ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ወይም ከነገ ጀምሮ በ8181 እንዲጠባበቁ ጠቁመዋል።
የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ከ የካቲት 29 እስከ መጋቢት 2,2013ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *