በአጣዬ በተደጋጋሚ በሚፈጠረው ችግር ተስፉ ያልቆረጠው ወጣት ጠንክሮ በማጥናቱና ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ በሃርቫርድ ዮንቨርሲቲ (harvard university) በምርምርና ጥናት ዕውቁ ፕሮፌሰር ለአንድ አመት ሙሉ ወጪውን በመሸፈን ሊደግፋት ቃል ገቡ :-
በዘንድሮው አመት በተደረገው የዮንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት 651 ነጥብ በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ባለብሩህ አዕምሮው ተማሪ አዲሱ አብተው በደብረብርሃን የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት አባል በፕሮፌሰር መኮንን ያሬድ ለአንድ አመት ሙሉ የሚያስፈልገውን የምክር እገዛና ወጪ ሸፍነው እንደሚያስተምሩት ቃል ገብተዋል፡፡
ሌሎች አጋርነታቸውን ያሳዮ በሃገርና በውጪ የሚኖሩ ተወላጆችም ለ12 ተማሪዎች ድጋፍ ማድረጋቸው ታውቋል፡፡
ምንጭ ሰ/ሽዋ አስተዳደር