Month: July 2021

በአላማጣ ከተማ፣ ራያ አላማጣ እና ባላ በሚገኙ 37 አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና መውስዳቸው ተገለፀ፡፡

በትምህርት ቤቶቹ ተዘዋውረን ያነጋገርናቸው ተማሪዎችም በኮሮና ቫይረስና በአካባቢው ህግ ማስከበር ሂደት የትምህርት ሂደቱ ቢቋረጥም ከጥር ወር ጀምሮ በትምህርት ቤታቸው መምህራን…