ዶክተር ማተቤ ታፈረ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን ለመምራት ስለተሾሙ እንኳን ደስ አለዎት፡፡ ቀጣዩ የስራ ዘመንዎ ፍሬያማና ውጤታማ እንዲሆን እንመኛለን፡፡ የክልላችን ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች፣ የትምህርት አመራሮችና መላው የክልላችን የትምህርት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት የክልሉን ትምህርት ለመምራት በሚያደርጉት ጥረትና እንቅስቃሴ ሁሉ ከጎንዎ እደሚቆሙና ድጋፍ እንደሚያደርጉ እናምናለን፡፡
መልካም የስራ ዘመን
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education Bureau
በቴሌግራም https://t.me/anrse
ፌስቡክ https: Amhara Education Bureau