በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ መዘዞ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤትና በሌሎችም ትምህርት ቤቶች ከ30 አመታት በላይ ሲያስተምሩ የቆዩት መምህር አሰፋ በላይነህ በጡረታ ቢገለሉም ለልጆቸ አልደክምም በማለት በቤተ መጽሃፍት አስነባቢነት በነጻ እያገለገሉ ናቸው፡፡ ተሞክሮአቸውን ተከታተሉ፡፡ የዩቱብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education Bureau
በዌብሳይት https://www.anrseb.gov.et/
በቴሌግራም https://t.me/anrse
ፌስቡክ https: Amhara Education Bureau