የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ወረራ ምክንያት በክልላችን ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይሆኑ የመማሪያ ቁሳ ቁስ መግዣ የሚሆን ሃምሳ ሽህ ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ላደረገው ድጋፍ በህጻናቱ ስም እናመሰግናለን፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ Amhara National Regional State Education Bureau
በዌብሳይት https://www.anrseb.gov.et/
በቴሌግራም https://t.me/anrse
ፌስቡክ https: Amhara Education Bureau

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *