የ2013 ዓ.ም 12ተኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 02/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል፡፡
ኢኮኖሚክስ ትምህርት ፈተና በዘንድሮው መርሃ ግብር ላይ የሚካተት አይሆንም።
ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያና ዌብ ሳይት አማራጮች ለማግኘት ቀጣዮቹን ሊንኮች ይጠቀሙ ::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *