Month: October 2021

በሲስተር ሙሉሰዉ ያየህይራድ እና በአማራ ልማት ማህበር አስተባባሪነት ከ7 ሺ በላይ የተለያዩ አጋዥ መፅሃፍት ለ5 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተበረከቱ፡፡

በሲስተር ሙሉሰዉ ያየህይራድ እና በአማራ ልማት ማህበር አስተባባሪነት ከ7 ሺ በላይ የተለያዩ አጋዥ መፅሃፍት ለ5 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተበረከቱ፡፡…

የምስራቅ ጎጃም ዞን ተፈናቃይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ

የምስራቅ ጎጃም ዞን ተፈናቃይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ ——————————————————————————————————————- የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የህወሃት የሽብር ቡድን ጦርነት በከፈተባቸው አካባቢዎች…

አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ ጥሪን የተቀበለው የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሰራተኞቹን በማስተባበርና ከቢሮው በጀት በመመደብ ያሰባሰበውን የደብተርና እስክርቢቶ ለክልሉ ትምህርት ቢሮ አስረከበ፡፡

አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ ጥሪን የተቀበለው የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሰራተኞቹን በማስተባበርና ከቢሮው በጀት በመመደብ ያሰባሰበውን የደብተርና…

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ወረራ ምክንያት በክልላችን ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይሆኑ የመማሪያ ቁሳ ቁስ መግዣ የሚሆን ሃምሳ ሽህ ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ወረራ ምክንያት በክልላችን ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይሆኑ የመማሪያ ቁሳ ቁስ መግዣ…