Month: October 2021

በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዲስ በተዘጋጁ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሃፍት የተገቢነት ማረጋገጫ ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡

በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዲስ በተዘጋጁ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሃፍት የተገቢነት ማረጋገጫ ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ —————————————————————- ባለፉት ዘመናት…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው የተሾሙት ማተበ ታፈረ /ዶክተር/ ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አድርገዋል፡፡

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው የተሾሙት ማተበ ታፈረ /ዶክተር/ ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አድርገዋል፡፡ ________________________________________________________________ በትውውቁ…

የአሸባሪዉ ህውሃት ቡድን ወረራ ጉዳት ባደረሰባቸው አካባቢዎች የሚያስተምሩ መምህራን ተማሪዎችንና ህብረተሰቡን ከደረሰበት ሃዘን፣ ቁዘማና ድባቴ በማውጣት ዉጤታማ የመማር ማስተማር ስራ ለማከናወን ሙያዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡

የአሸባሪዉ ህውሃት ቡድን ወረራ ጉዳት ባደረሰባቸው አካባቢዎች የሚያስተምሩ መምህራን ተማሪዎችንና ህብረተሰቡን ከደረሰበት ሃዘን፣ ቁዘማና ድባቴ በማውጣት ዉጤታማ የመማር ማስተማር ስራ…