Month: December 2021

የአማራ ህዝብ የተመረጡ እንቁ ልጆቹን የሚያስተምርበት የደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት ከ23 ሚሊዬን ብር በላይ የሆነ የንብረት ዝርፊያና ውድመት ደርሶበታል

የአማራ ህዝብ የተመረጡ እንቁ ልጆቹን የሚያስተምርበት የደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት ከ23 ሚሊዬን ብር በላይ የሆነ የንብረት ዝርፊያና ውድመት ደርሶበታል የአማራ…

የትምህርት ሚኒስትሩ ማህበራዊ አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩ ተማሪዎች እና መምህራን ምስጋና አቀረቡ።

—————————————— የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ለአንድ ሳምንት በቆየው ማህበራዊ አገልግሎት ለተሳተፉ ተማሪዎች እና መምህራን ምስጋና አቅርበዋል። ለሀገራዊ ዘመቻው ውጤታማነት…

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ፡፡

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ——————————————– በአሸባሪ ቡድኑ የወደሙ ትምህርት…

አሸባሪው የህውሐት ቡድን በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ላይ ትምህርት ቤቶችን በማውደምና በመዝረፍ የጭካኝነትና የክፋተኝነት ጥግ ማሳየቱን ትምህርት ሚኒስትሩ ኘሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ፡፡

አሸባሪው የህውሐት ቡድን በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ላይ ትምህርት ቤቶችን በማውደምና በመዝረፍ የጭካኝነትና የክፋተኝነት ጥግ ማሳየቱን ትምህርት ሚኒስትሩ ኘሮፌሰር ብርሃኑ…