Month: January 2022

ሀንጋሪ ለኢትዬጵያ የምትሰጠውን የነፃ የትምህርት እድል አጠናክራ እንደምትቀጠል አስታወቀች።

ሀንጋሪ ለኢትዬጵያ የምትሰጠውን የነፃ የትምህርት እድል አጠናክራ እንደምትቀጠል አስታወቀች። ——————————- የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የሀንጋሪ መንግስት አምባሳደር ክቡር…

በትምህርት ተቋማት የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ክበባትን በማቋቋምና ወደ ስራ በማስገባት በስነ ምግባር የተመሰገነ ትውልድን ለማፍራትና የትምህርት ተቋማት በጀት በአግባቡ ለመጠቀም እንደሚያስችል ተገለጸ፡፡

በትምህርት ተቋማት የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ክበባትን በማቋቋምና ወደ ስራ በማስገባት በስነ ምግባር የተመሰገነ ትውልድን ለማፍራትና የትምህርት ተቋማት በጀት በአግባቡ…

የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ዝርፊያና ውድመት ለደረሰባቸው የትምህርት ተቋማትና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ዝርፊያና ውድመት ለደረሰባቸው የትምህርት ተቋማትና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር…

ሊንክ ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከ2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምሕርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ሊንክ ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከ2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምሕርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። _____________________________________________________________ ሊንክ ኢትዮጵያ…