የ2014 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ጊዜ ይፋ ሆነ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2014 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ 8ኛ ክፍል የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከመጋቢት 1-12/2014 ዓ.ም መሆኑን ታውቋል፡፡
የመደበኛ፣የማታና የግል ሁሉም ተፈታኞች ከላይ በተገለፀው ጊዜ ብቻ ሊመዘገቡ ይገባል ተብሏል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችም ወደ ዞኖች እየተሰራጩ መሆኑን ከቢሮው የፈተና ክፍል የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
የወደሙ ትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት በአጭር የጽሑፍ መልዕክት አቅምዎ የፈቀደውን የብር መጠን ጽፈው ወደ 9222 ይላኩ።
(አሚኮ)
በቴሌብር ድጋፍ ለማድረግ የቴሌብር ቁጥራችን 9222 ን ይጠቀሙ በተጨማሪም በቴሌብር ዓለምአቀፍ ሀዋላ ከውጭ ሀገራት ድጋፍ ለማድረግ 0993161616 በመጠቀም የድርሻዎን ይወጡ።
ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያና ዌብ ሳይት አማራጮች ለማግኘት ቀጣዮቹን ሊንኮች ይጠቀሙ ::
በቴሌግራም https://t.me/anrse

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *