ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉት አቶ አበይ ተፈራ በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ለሚገኘው የቀድሞ ትምህርትቤታቸው መካነ ኢየሱስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ አጋዥ መጽሐፍትን ድጋፍ አደርገዋል::

አጋዥ መጽሐፍቱ ከአዲሱን ስርዓተ ትምህርትን ጋር የሚስማሙ እና ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የሚያግዙ መሆኑን የእስቴ ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዱኛው ጎቤ ገልፀዋል።

ግለሰቡ ላደረጉት ድጋፍ የመካነ ኢየሱስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር አቶ ሞገስ ተስፋው ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ

  1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/
  2. በዩቱብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCARNQWN5bm5z2JmKsC_Cn8w
  3. በፌስ ቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amhara-Education-Bureau
  4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse

5.ቲክቶክ @amharaeducationbureau

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *