Month: June 2025

በትምህርት ዘርፍ በርካታ ስራዎችን በመስራት የሚታወቀው ፓርትነርስ ኢን ኢዱኬሽን ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የተመሰረተበትን 10ኛ ዓመት አከበረ ።

ግንቦት 24/2017 ዓ.ም \ትምህርት ቢሮ/ በበዓሉ የድርጅቱ መስራቾች፣ የባህር ዳር ከተማ ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ፣ የባህር ዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ…