በአማራ ክልል የ2017ዓ.ም 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

*********
ሐምሌ 27/2017(ትምህርት ቢሮ) በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በቴክኖሎጅ በመታገዝ እርማቱ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎችም ውጤታችሁን ከታች በተቀመጡ ሁለት አማራጮች ማየት የምትችሉ ሲሆን፤
➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካችሁ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
1)
ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ

2)
በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ

የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም (First name) በማስገባት
3)
ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

❷ በተጨማሪም @emacs_ministry_result_qmt_bot
በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ለመጀመሪያ





ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ
➌በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
1)
ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ

2)
በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ

የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)እና
የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
3)
የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን

4)
ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ

5)
በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ።
