በአማራ ክልል የ2017ዓ.ም 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

*********
በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ፈተናው በአጭር ጊዜ ውስጥ በቴክኖሎጅ በመታገዝ እርማቱ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎችም ከታች በተቀመጡት በሁለት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ ሲሆን
➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
1)
ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ

2)
በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ

የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
3)
ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

❷ በተጨማሪም @emacs_ministry_result_qmt_bot
በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ለመጀመሪያ





ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ
➌በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
1)
ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ

2)
በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ

የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)እና
የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
3)
የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን

4)
ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ

5)
በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ።
