PR Department

አማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከትምህርት ባለ ድርሻ አካላት ጋር የ9 ወር እቅድ አፈፃፀም፣ የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ውጤት ትንተና፣ በ2014 የትምህርት ዘመን ተፈታኝ ተማሪዎች የንቅናቄ እቅድ ዙሪያ በደሴ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው

ሚያዝያ 26/2014 ።። ደሴ።።። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከትምህርት ባለ ድርሻ አካላት ጋር የ9 ወር እቅድ አፈፃፀም፣ የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት…