የአማራ ልማት ማህበር ደሴና አካባቢው ማስተባበሪያ ፅ/ቤት አስር መማሪያ ክፍሎች ያሉት ባለአንድ ፎቅ ህንፃ በቀጣይ ሳምንት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ገለፀ፡፡
ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ሀላፊው አቶ አበባው ታደሰ እንደገለፁት በደሴ ከተማ የስልክ አምባ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ አስር የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ አምስት ሚሊዮን…
ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ሀላፊው አቶ አበባው ታደሰ እንደገለፁት በደሴ ከተማ የስልክ አምባ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ አስር የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ አምስት ሚሊዮን…
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የ8ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት የ8ኛ ክፍል ፈተና…
ከህዳር 17-18/2013ዓ.ም ለምዕራብ አማራ ዞኖች(ምስራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም እና አዊ ብ/አስ ዞን) 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ር/መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች በቀውስ ወቅት…
በምስራቅ አማራ ዞኖች በሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አመራሮች በቀውስ ጊዜ ትምህርትን በሚመራበት ሁኔታና 2013 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር…