Latest Announcements

በክልሉ የሚገኙ የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የድህረ ስልጠና ክትትል ጥናት ኮንፈረንስ በወልድያ ከተማ ተካሄደ፡፡

ኮሌጆች ጥናቱን ያጠኑት በየተቋማቸዉ ሰልጥነው ስራ ላይ የተሰማሩ መምህራን በሙያዊ ብቃታቸው፣ በማስተማር ችሎታቸውና በምዘና ስርዓታቸዉ ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ ነዉ፡፡ የከፍተኛ…