Latest Announcements

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2012 የትምህርት ዘመን የዩኒቨሪሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው 600ና በላይ ውጤት ላስመዘገቡ እንቁ ተማሪዎች ሽልማት አካሂዷል፡፡ ተሸላሚ ተማሪዎች ሽልማታቸውን ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር እጅ ተረክበዋል፡፡ ለመሆኑ እነዚህ ተሸላሚ እንቁ ተማሪዎች እነማን ናቸው? ቁጥራቸውስ?  ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ይመልከቱ

  No School Name ST Name F Name GF Name Sex Age Total 1 QUARIT(R) AEMIRO DEMEMEW YILAKU M 20…