Latest Announcements

መምህራን በአዲስ የተጀመሩትን የሙያና ተግባር ትምህርቶችን ለተማሪዎች በአግባቡ በማስተማር ትውልድን የማዳንና የማሻገር ሙያዊና የዜግነት ግዴታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

መምህራን በአዲስ የተጀመሩትን የሙያና ተግባር ትምህርቶችን ለተማሪዎች በአግባቡ በማስተማር ትውልድን የማዳንና የማሻገር ሙያዊና የዜግነት ግዴታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ወራት እቅድ አፈፃፀሙን በኮምቦልቻ ከተማ እየገመገመ ነው።

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ወራት እቅድ አፈፃፀሙን በኮምቦልቻ ከተማ እየገመገመ ነው። ============= ኮምቦልቻ_(ጥር 19/2017ዓ.ም)የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማ መድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሙሉነሽ ደሴ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አንስተዋል።

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማ መድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ…